Jump to content

ጓደር ወደብ

ከውክፔዲያ


ጓደር ወደብጓደርፓኪስታን ያለው ወደብ ነው። የፓኪስታን ከተማ ቢሆንም፣ እስከ 1951 ዓም ድረስ የኦማን መንግሥት ልዩ አስተዳደር ነበር። በ1951 ዓም ግን ፓኪስታን ከተማውን ከኦማን ገዛ።

ወደቡ በቅርብ ጊዜ በጣም እየተደረጀ ነው። ከ2005 ዓም ጀምሮ ለቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ተከራይቷል፤ በ2008 ዓም፣ ቻይና በይፋዊ ስምምነት ለ43 አመታት ወይም እስከ 2051 ዓም ድረስ ከፓኪስታን ተከራይቷል። የቻይና ቀለብቶና መንገድ እቅድንግድ በዋናነት የተፈጸም ሥራ ሚና አለው።