ጨጨሆ በ፳፻፫ ዓ.ም. የወጣ የአስቴር አወቀ አልበም ነው። አልበሙ የአስቴር ፳፫ኛ ሲሆን መጠሪያው የተወሰደው በጎንደር፣ ኢትዮጵያ ከምትገኝ መንደር ናት።[1]
1. |
«ጨጨሆ» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 6:11 |
2. |
«አመሰግናለሁ» | ይልማ ገ/አብ | አስቴር አወቀ | 7:29 |
3. |
«ውሺ ዋሺ» | አስቴር አወቀ፣ ቴዎድሮስ ፀጋዬ | አስቴር አወቀ | 6:33 |
4. |
«ኩሉን» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 6:26 |
5. |
«ፍቅር አያልቅበት» | ይልማ ገ/አብ | አስቴር አወቀ | 5:02 |
6. |
«ከረሜላ» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 5:23 |
7. |
«ይቻላል» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 5:07 |
8. |
«ስንዋደድ» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 4:38 |
9. |
«ሰላም ነው» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 6:15 |
10. |
«ባባ ባባ» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 5:48 |
11. |
«ብቻዬን» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 5:06 |
12. |
«ጎንደር» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 6:12 |
- ^ ሀ ለ http://www.mereb.com.et/rs/?prodet=true&pid=59214686&vid=86