ትሪር

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ትሪር
Hauptmarkt Trier.jpg
ኗሪ ስም Trier
አገር ጀርመን
ክፍለ ሐገር ራይንላንድ-ፕፋልጽ
የሕዝብ ቁጥር 104,587
ትሪር is located in ጀርመን
{{{alt}}}
ትሪር
ትሪር፣ ጀርመን

ኬክሮስና ኬንትሮስ
49°45′ ሰሜን ኬክሮስ እና 6°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ትሪር (ጀርመንኛ፦ Trier) የጀርመን ከተማ ነው።

በጥንታዊ ልማድ የትሪር መሥራች የኒኑስ ልጅ ትሬቤታ ነበር። ትሬቤታ ከአባቱ ኒኑስ ሚስት ከሴሚራሚስ መንግሥት ከአሦር ሸሽቶ ወደ ማኑስ አገር በራይን ወንዝ አካባቢ ደርሰ፤ ከራይን ምዕራብ ትሪርንና ስትራዝቡርግን ሠራ።