Jump to content

ሁለት እጁ እነሴ

ከውክፔዲያ

ሁለት እጁ እነሴአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኝ ወረዳ ነው። ሞጣ የወረዳው አስተዳደር መቀመጫ ነው ። ሁለት እጁ እነሴ በምዕራብ ቢቡኝ በደቡብ ሰዴ በምስራቅ ጎንቻ ሲሶ እነሴ በሰሜን ደቡብ ጎንደር ዞን በሰሜን ምዕራብ ደጋ ዳሞት እና ጎንጅ ቆለላ ያዋስኑታል።