ሆርሄ ፉሲሌ
Appearance
|
ሆርሄ ፉሲሌ |
|||
|---|---|---|---|
![]() ፉሲሌ ለፖርቶ ሲጫወት፣ 2010 እ.ኤ.አ.
|
|||
| ሙሉ ስም | ሆርሄ ሲሮ ፉሲሌ ፔርዶሞ | ||
| የትውልድ ቀን | ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪድዮ፣ ኡራጓይ | ||
| ቁመት | 178 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2002–2007 እ.ኤ.አ. | ሊቨርፑል ሞንቴቪድዮ | 30 | (2) |
| 2006–2007 እ.ኤ.አ. | → ፖርቶ (ብድር) | 18 | (1) |
| ከ2007 እ.ኤ.አ. | ፖርቶ | 101 | (1) |
| 2012 እ.ኤ.አ. | → ሳንቶስ (ብድር) | 0 | (0) |
| ከ2014 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | ||
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2006 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 43 | (0) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ነሐሴ ፳፯ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. (UTC) ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ሆርሄ ሲሮ ፉሲሌ ፔርዶሞ (ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለሳንቶስ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
