ለስሊ ኮንግ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ለስሊ ኮንግ (1925 ዓ.ም.-1963 ዓ.ም.) ቻይናዊ-ጃማይካዊ የሙዚቃ አምራች ነበረ። ስመ ጥሩ የሬጌ ዘፋኞች ለምሳሌ ጂሚ ክሊፍ እና ቦብ ማርሊና ዘ ዌለርስ ያገኘው እሱ ነበር። ዕድሜው 38 አመት ሲሆን ድንገት ከልብ ምታት አረፈ።