የ45.56.100.217 አስተዋጽኦች
For 45.56.100.217 ውይይት የማገጃ መዝገብ መዝገቦች የጥፋቶች መዝገብ
3 ጁላይ 2023
- 09:0309:03, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ 0 ሰው ከሞተ የለ ንስሀ ከፈሰሰ አይታፈስ ውሀ →ትርጉሙ: (የማይያዝ የማይጨበጥ ነገር አይጨበጥም አይያዝም) ላይኛ Tag: Visual edit
- 09:0209:02, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +81 ሰው ከሞተ የለ ንስሀ ከፈሰሰ አይታፈስ ውሀ →ትርጉሙ: (የማይያዥ የማይጨበጥ ነገር አይጨበጥም አይያዝም) Tag: Visual edit
- 08:5908:59, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +36 ሰው አለወንዙ ብዙ ነው መዘዙ →ትርጉሙ: ( ሰው ባገሩ ወይራ ነው) ላይኛ Tag: Visual edit
- 08:5608:56, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +83 ሰው ባለው ይሰለፋል →ትርጉሙ: (ያለውን /ያቅሙን ከወረወረ ፈሪ/ንፉግ አይባልም) ላይኛ Tag: Visual edit
- 08:5408:54, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +63 ሰው በዋለበት ውሀ በወረደበት →ትርጉሙ: (የሆነ ነገር ሳይሠራ ሳይጥል አያልፍም) ላይኛ Tag: Visual edit
- 08:5108:51, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +14 ሰው መሳይ በሸንጎ →ትርጉሙ: (ወረተኛ) ላይኛ Tag: Visual edit
- 08:4408:44, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +101 ሰኔ ሰላሳ የለውም ካሳ →ትርጉሙ: ( የቀን መጨረሻ አንድ ሰኔ የነቀለውን ሁለት ሰኔ አይመልሰውም) ላይኛ Tag: Visual edit
- 08:3008:30, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +110 ሰነፍ ሴት ያገባ በሬው በሰኔ ገደል የገባ →ትርጉሙ: (እሱም ገደል ይገባ ፣ ከነበሬውም ሞተልሽ ብሎ መርዶ ሥጋ ይዞ ይገባ) ላይኛ Tag: Visual edit
- 08:1408:14, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +55 ራስ ተላጭቶ ወለባ ልባልባ ታጥቆ አዛባ →ትርጉሙ: (ማያምር ነገር ለሚስትህ አትንገር) ላይኛ Tag: Visual edit
- 08:1108:11, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +89 ሞኝና ወረቅት የያዘውን አይለቅም →ትርጉሙ: ( በቃል የተነገረ ይረሳል በወረቀት ያለ ይወረሳል) ላይኛ Tag: Visual edit
- 08:0308:03, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +28 ምከረው ምከረው እንቢ ካለህ መከራ ይምከረው →ትርጉሙ: (ከችግር ይማር) ላይኛ Tag: Visual edit
- 07:5707:57, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +196 ምን ቢያርሱ እንደጎመን አይጎርሱ ( ተዘርቶ ወይም በገቦው የሚበቅል ተቀንጥሶም መልሶ የሚደርስ የችግር ጊዜ ደራሽ እንደልብ የሚያገኙት መሆኑን ያመለክታል) ላይኛ Tag: Visual edit
- 07:4707:47, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +92 ማእድ ጠፋና አንድ ላይ በላን →ትርጉሙ: (እቃ ብናጣ አንድ ላይ በላን ተናናቅን መከባበር ተሳነን) ላይኛ Tag: Visual edit
- 07:3607:36, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +109 ሚስት ከፈቷት ባዳ ማሽላ ከተቆረጠ አገዳ →ትርጉሙ: ( ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም እንዲሉ ካለፈው የሚጠበቅ የለም) ላይኛ Tag: Visual edit
- 07:2707:27, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +48 ሚስቱን ገድሎ አማቱ ቤት ተሽሽገ →ትርጉሙ: (እጅ መስጠትን ያመለክታል) ላይኛ Tag: Visual edit
- 07:2207:22, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +191 መወለድ ቋንቋ ነው →ትርጉሙ: ( ሰው የሚጠቃቀመው ተወላጅ በመሆን ሳይሆን አብሮ በማደግና በመደጋገፍ/በጎ ተግባር በመደራረግ መሆኑን ያመለክታል) ላይኛ Tag: Visual edit
- 07:1407:14, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +134 መተው ነገሬን ከተተው →ትርጉሙ: ( ሲወዛገቡ ከመኖር ሥራ አለኝ ማለትና ነገርን እርግፍ አድርጎ መተውን ያመለክታል) ላይኛ Tag: Visual edit
- 07:0307:03, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +71 መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ →ትርጉሙ: ( ስም ማውጣት አይገድም፣ ከልካይ ለውም) ላይኛ Tag: Visual edit
- 06:5306:53, 3 ጁላይ 2023 ለውጡ ታሪክ +74 መልከ ጥፏ ቆንጆዋን አስናቀች →ትርጉሙ: (ሴቱ ብዙ እህሉ አንድ ሙያ ያለው ይደነቃል) ላይኛ Tag: Visual edit