ከ«ባሕር-ዳር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
አንድ ለውጥ 373473 ከ196.190.154.163 (ውይይት) ገለበጠ Tags: Undo Reverted Disambiguation links |
ማርቆስ Tags: Manual revert Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 8፦ | መስመር፡ 8፦ | ||
==አመሠራረት== |
==አመሠራረት== |
||
በ[[አፈ ታሪክ]] እንደሚነገረው የባሕር-ዳር ስያሜን ያወጡት [[አፄ ሠርጸ ድንግል]] ሲሆኑ እሳቸውም ይሕን [[ታቦት]] የት እናስቀምጥ ተብለው በተጠየቁ ጊዜ " |
በ[[አፈ ታሪክ]] እንደሚነገረው የባሕር-ዳር ስያሜን ያወጡት [[አፄ ሠርጸ ድንግል]] ሲሆኑ እሳቸውም ይሕን [[ታቦት]] የት እናስቀምጥ ተብለው በተጠየቁ ጊዜ " |
||
ባሕር-ዳር ከተማ የተቆረቆረችው በ1915 ዓ.ም ነው ፡፡ ባሕር-ዳር በክልሉ ከሚገኙ የሪፎርም ከተሞች አንድዋ ስትሆን፤ የከተማ አስተዳደር፣ 3 ሜትሮፖሊታን ክ/ከተማዎች፣ የከተማ አገልግሎት ጽ/ቤት፣ 9 የከተማ ቀበሌዎችና 4 የገጠር ቀበሌዎች አሏት፡፡ ከተማዋ በ1998 ዓ.ም የተቀናጀ ልማት ፕላን አላት፡፡ |
|||
የተቆረቆረችበትን ዓመት፣ የቆረቆሩትን ቀደምት ሠዎች፣ የሠፈሮችን ስሞች፣ ለባሕር-ዳር የተገጠሙትና የተዘፈኑ ታሪካዊ ግጥሞችና ስነ ቃሎች፣ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከጎጆ ቤት ወደ አሁኑ ይዞታው አመጣጥ (ባሕር-ዳርን ስናስብ ጊዮርጊስን ሚካኤልን እና ገበያውን ከገበያው አካባቢ የነበረውን ፍርድ ቤት ነጣጥሎ ማየት አይቻልም የሚል አስተያየት ስላለ ነው)፣ ባሕር-ዳር እንደባሕር ዳርነቱ ከመቆርቆሩ በፊት በሚካኤል እና በሽመምብጥ ሠፈር አካባቢ ስለነበረው አሰፋፈር፣ ስለማዘጋጃቤቱ፣ ስለ አውቶቡስ ተራው፣ ስለ ድባነቄ ተራራ፣ እና ስለ መሳሉት፣ ስለፖሊቴክኒክ፣ ስለ[[ጥቁር አባይ|ዓባይ ወንዝ]]ና ድልድዩ፣ ስለዓባይ ወንዝና [[ጣና ሐይቅ|ስለጣና ሐይቅ]] መገናኛ እና ስለሌሎችም ቁልፍ ነገሮችን ማቅረብ የሚችሉ አፈታሪኮች አሉ። |
|||
[[መደብ:የኢትዮጵያ ከተሞች]] |
|||
[[መደብ:ባሕር ዳር|*]] |
|||
{{መዋቅር}} |
|||
{{የኢትዮጵያ ከተሞች}} |
እትም በ19:03, 1 ኦክቶበር 2023
ባሕር ዳር | |
ከተማ | |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 28 ኪ.ሜ. ካሬ |
ከፍታ | 1,800 ሜትር |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 348,429 |
ባሕር ዳር በድሮ ስሙ ባሕር ዳር ጊዮርጊስ በሰሜን-ምዕራብ ኢትዮጵያ የምትገኝ ከተማ ስትኾን የአማራ ክልል ዋና ከተማ ናት። ከተማዋ በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር ውስጥ ከጣና ሐይቅ ደቡባዊ ጫፍ ላይ ተቀምጣ ስትገኝ ባሕር ዳር እንደ መቀሌና ደሴ የወረዳ ደረጃ ያላት ስፔሻል(ልዩ) ዞን ናት። በማእከላዊ ስታትስቲክ ትመና የ167,261 ሕዝብ ከነሱም መኻከል የ86,355 ወንዶችና የ80,906 ሴቶች መኖሪያ ከተማ ናት። 1700 ሜትር ከባሕር ወለል በላይ ትገኛለች።
መገኛ
ባሕር ዳር ከአዲስ አበባ 565 ኪ.ሜ ወደ ሰሜን-ሰሜን ምዕራብ ትገኛለች። ባህር ዳር ከጢስ አባይ በ30 ኪሎሜትር ስለምትርቅ ለጎብኚዎች አመቺ ቦታ ላይ ናት። ባሕር ዳር የአንድ የአስፋልት ንጣፍ ያለው ኤርፖርት የሰፊ ገበያና የተለያዩ የመዝናኛ ቦታዎች እና ታሪካዊ እና ጥንታዊ ግዳማት መግኛ ቦታ ናት።
ባሕር ዳር ከተማ የምትገኘዉ በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍል፣ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ በምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ከአዲስ አበባ በ 565 ኪሜ ርቀት ላይ ነው፡፡ አስትሮኖሚያዊ መገኛ ቦታዋ በ 11º 38’ በሰሜን ላቲቲውድ እና በ37º15’ ምሥራቅ ሎንግቲውድ ነው፡፡
አመሠራረት
በአፈ ታሪክ እንደሚነገረው የባሕር-ዳር ስያሜን ያወጡት አፄ ሠርጸ ድንግል ሲሆኑ እሳቸውም ይሕን ታቦት የት እናስቀምጥ ተብለው በተጠየቁ ጊዜ "