Jump to content

ከ«ቡሽ ባርኔጣ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit
መስመር፡ 3፦ መስመር፡ 3፦

ቡሽ ባርኔጦች ብዙ ልዩ ልዩ ቅርጾች አሏቸው፣ በታይላንድ ዘበኞች በፎቶው እንደሚታይ አንዳንዴ አንድ ነጥብ በአናት ላይ አቁመዋል።
ቡሽ ባርኔጦች ብዙ ልዩ ልዩ ቅርጾች አሏቸው፣ በታይላንድ ዘበኞች በፎቶው እንደሚታይ አንዳንዴ አንድ ነጥብ በአናት ላይ አቁመዋል።

ስለ ችሎታዎች ያለኝ ግንዛቤ ቀንሷል። የዲሙኒቲቭ ንብረቱ የዳክዬ እና እንቁራሪቶች የጋራ መጠቀሚያዎች እንዳልተጣመሩ ይናገራል. ራስጌ አያስፈልገኝም። ንዑስ ርዕስ አያስፈልገኝም። መኪና ወሰድኩ።

[[መደብ:አለባበስ]]
[[መደብ:አለባበስ]]

እትም በ13:46, 7 ጃንዩዌሪ 2024

የታይላንድ ቤተ መንግሥት ዘበኞች

ቡሽ ባርኔጣቡሽ ወይንም ከግንደ ብሌን የተሠራ ባርኔጣ ሲሆን በዓለም ዙሪያ በአንዳንድ ወታደራዊ ወግ ልብስ እንዲሁም በሕዝቡ መካከል የሚታይ ቄንጥ ነው። ከሕንድ ቡሽ (ሾላፒስ) የተሠሩት ባርኔጦች መጀመርያ በስፓኒሾችፊሊፒንስ በ1840 ዓም አካባቢ ሲሆን፣ በሙቀት ሀገራት በገሞጂ በጣም ስለሚስማማ በቶሎ ወደ ፈረንሳይብሪታንያጣልያንጀርመን ኃያላት ተስፋፋ። በአንዳንዶች ዘንድ የቅኝ አገር ምልክት ቢታስብም፣ በተረፈ በበርካታ ሌሎች አገራት ተወዳጅነትና ሰፊ ጥቅም አግኝቷል። እስከ ዛሬ ድረስ በተለይ ለምሳሌ በቬትናምብሪታንያካናዳአሜሪካኔዘርላንድቶንጋ በአንዳንድ ጭፍሮች ሊታይ ይችላል፣ እንዲሁም የክብር ዘበኞች በታይላንድፊሊፒንስሞናኮዚምባብዌ እና ፖሊሶች ወይም የትራፊክ ፖሊሶች በስሪ ላንካሕንድጣልያን የቡሽ ባርኔጣን ለብሰውታል። በኢትዮጵያም በተለይ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት እስከ 1967 ዓም ድረስ በክቡር ዘበኞች እንዲሁም በጃንሆይ እራሳቸው ይታይ ነበር።