ከ«ቶማስ አኳይናስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
Tags: Reverted Emoji Visual edit
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:St-thomas-aquinas.jpg|thumb|ቅዱስ ቶማስ አኩናስ]]
[[ስዕል:St-thomas-aquinas.jpg|thumb|ቅዱስ ቶማስ አኩናስ]]
'''ቶማስ አኳይናስ''' ([[1225 እ.ኤ.አ.]] – 7 [[ማርች]] [[1274 እ.ኤ.አ.]]፤ ወይም [[1217]]-[[መጋቢት 4]] ቀን [[1266]] ዓ.ም.) [[ጣሊያን|ጣሊያናዊ]] [[ቄስ]] የነበር ሲሆን በ[[ፍልስፍና]] እና [[ሥነ መለኮት]] ትምህርቶች ከፍተኛ አሻራ ትቶ ያለፈ ሰው ነበር። ከ[[ካቶሊክ]] እምነት አንጻር ቄስ ለመሆን የሚፈልጉ ሰወች ሁሉ የአኳይናስ መንገድ እንዲከተሉ ይበረታታሉ። <ref>Code of [[የቀኖና ህግ]], Can. 252, §3</ref> የአኳይናስ አስተሳሰቦች ለዘመናዊው ፍልስፍና መሰረት የጣሉ ነበሩ። ከአኳይናስ መጻህፍት፣''Summa Theologica'' እና ''Summa Contra Gentiles'' ይጠቀሳሉ።

1017250634570921175 📌📌📌

== ማጣቀሻ ==
== ማጣቀሻ ==

እትም በ11:14, 13 ማርች 2024

ቅዱስ ቶማስ አኩናስ

ቶማስ አኳይናስ (1225 እ.ኤ.አ. – 7 ማርች 1274 እ.ኤ.አ.፤ ወይም 1217-መጋቢት 4 ቀን 1266 ዓ.ም.) ጣሊያናዊ ቄስ የነበር ሲሆን በፍልስፍና እና ሥነ መለኮት ትምህርቶች ከፍተኛ አሻራ ትቶ ያለፈ ሰው ነበር። ከካቶሊክ እምነት አንጻር ቄስ ለመሆን የሚፈልጉ ሰወች ሁሉ የአኳይናስ መንገድ እንዲከተሉ ይበረታታሉ። [1] የአኳይናስ አስተሳሰቦች ለዘመናዊው ፍልስፍና መሰረት የጣሉ ነበሩ። ከአኳይናስ መጻህፍት፣Summa Theologica እና Summa Contra Gentiles ይጠቀሳሉ።

1017250634570921175 📌📌📌

ማጣቀሻ

  1. ^ Code of የቀኖና ህግ, Can. 252, §3