መጋቢት ፬

ከውክፔዲያ
(ከመጋቢት 4 የተዛወረ)

መጋቢት ፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፬ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፩ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፶፯ ዓ/ም - መሬት አልባነትን ለማስወገድ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተማሪዎች በፓርላማው ፊት ለፊት ተሰልፈው «መሬት ለአራሹ የምትሹ፤ ተዋጉለት አትሽሹ» የሚለውን መዝሙራቸውን ለመጀመሪያ ጊዜ አሰሙ።
  • ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - በኢትዮጵያ የተመደቡ (ሦስት የሩሲያ ጋዜጠኞችና ሦስት የቼኮዝሎቫኪያ ዲፕሎማቶች)፤ ለተማሪዎች እንቅስቃሴ የገንዘብ እርዳታ አድርገዋል በሚል ወንጀል ከአገር እንዲባረሩ ተደረገ።
  • ፳፻፭ ዓ/ም - የአርጀንቲናው ተወላጅ፣ ካርዲናል ጆርጅ ማርዮ በርጎግልዮ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ጴጥሮስ ፪መቶ፷፮ኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት (ፓፓ) ኾነው ቀዳማዊ ፖፕ ፍራንሲስ ተብለው ተመረጡ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • (እንግሊዝኛ)P.R.O., FCO 371/536 Annual Review of 1969
  • ክፍሉ ታደሰ፣ «ያ ትውልድ»፣ኢንዲፔንደንት አሳታሚዎች (ቦሌ ማተሚያ ድርጅት)


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ