ከ«ስናን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
add content
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
በ [[አማራ ]] ክልል [[ምስራቅ ጎጃም ]] ዞን ውስጥ የሚገኝ ወረዳ ነው። የ ወረዳው ዋና ከተማ ረቡእ ገበያ ይባላል።
በ [[አማራ ]] ክልል [[ምስራቅ ጎጃም ]] ዞን ውስጥ የሚገኝ ወረዳ ነው። የ ወረዳው ዋና ከተማ ረቡእ ገበያ ይባላል።
ከ [vgh
ከ [[ ደብረማርቆስ ]] በስተ ሰሜን ወደ [[ ድጎ ጽዮን /አርብ ገበያ ]] በሚወስደው መንገድ በ 27 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች።

[ ደብረማርቆስ ]] በስተ ሰሜን ወደ [[ ድጎ ጽዮን /አርብ ገበያ ]] በሚወስደው መንገድ በ 27 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች።
ስናን በደቡብ ምዕራብ ከ ጉዛምን በምዕራብ በሰሜን ከ [[ ቢቡኝ ]] በሰሜን ምዕራብ ከ ደባይ ጥላትግን በምስራቅ ከአዋበል በደቡብ ከ አነደድ ወረዳ ጋር ትዋሰናለች። የጮቄ ተራራ(አራት መከራከር) መገኛ ስትሆን ወረዳዋ በድንች እና አፕል ምርት ትታወቃለች።
ስናን በደቡብ ምዕራብ ከ ጉዛምን በምዕራብ በሰሜን ከ [[ ቢቡኝ ]] በሰሜን ምዕራብ ከ ደባይ ጥላትግን በምስራቅ ከአዋበል በደቡብ ከ አነደድ ወረዳ ጋር ትዋሰናለች። የጮቄ ተራራ(አራት መከራከር) መገኛ ስትሆን ወረዳዋ በድንች እና አፕል ምርት ትታወቃለች።

እትም በ19:38, 26 ማርች 2024

አማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ውስጥ የሚገኝ ወረዳ ነው። የ ወረዳው ዋና ከተማ ረቡእ ገበያ ይባላል። ከ [vgh

[ ደብረማርቆስ ]] በስተ ሰሜን ወደ ድጎ ጽዮን /አርብ ገበያ በሚወስደው መንገድ በ 27 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። ስናን በደቡብ ምዕራብ ከ ጉዛምን በምዕራብ በሰሜን ከ ቢቡኝ በሰሜን ምዕራብ ከ ደባይ ጥላትግን በምስራቅ ከአዋበል በደቡብ ከ አነደድ ወረዳ ጋር ትዋሰናለች። የጮቄ ተራራ(አራት መከራከር) መገኛ ስትሆን ወረዳዋ በድንች እና አፕል ምርት ትታወቃለች።