ከ«ድረ ገጽ መረብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
230 bytes added ፣ ከ8 ዓመታት በፊት
no edit summary
(Bot: Migrating 172 interwiki links, now provided by Wikidata on d:q75 (translate me))
No edit summary
የ'''ድረ ገጽ መረብ''' (ወይም '''ኢንተርኔት''') በጣም ብዙ [[የኮምፒዩተር አውታር|የኮምፒዩተር አውታሮችን]] ያያየዘ የመገናኛ መረብ ነዉ። በመረቡ ውስጥ ብዙ [[ድረ ገጽ]] ይገኛሉ። ከዚያ በላይ በርካታ የመነጋገርና መገናኘት መንገዶች አሉ።
 
ከሁሉ አስቀድሞ የተፈጠረ ክፍለ-ኢንተርኔት «USENET» የሚባለው አገልግሎት ነው። ይህ በ[[1973]] ዓ.ም. (1980 እ.ኤ.አ.) አካባቢ ሲጀመር በተለይ ለ[[ዩኒቨርሲቴ]]ዎችና ኮሌጆች ብቻ የታወቀ መገናኛ ሆኖ ቆየ። ይህ ጽሑፍ በተገናኙት ኮምፒውተሮች ላይ መልጠፍ የሚፈቅድ ሥርዓት ብቻ እንጂ ስዕል ወይም ሌላ ነገር አልነበረም። መጀመርያው [[e-mail]] አድራሳዎች የተሰጡት ከዚያ ዘመን ነው። ዛሬም ብዙዎች ተጠቃሚዎቹ ግን ስንኳ ስለ USENET መኖሩን አያውቁም።
 
መጀመርያው ድረ ገጽ የተፈጠረው በ[[1983]] ዓ.ም. (1990 እ.ኤ.አ.) ሆነ።
 
ኢንተርኔት እንዴት እንደሚሰራ ለመረዳት በመጀመሪያ አገልጋይና (server) ደንበኛ (client) ምን እንደሆኑ ለይተን እንረዳ። አንድ የምግብ ቤት አስተናጋጅ ምግብ ለብዙ ተስተናጋጆች እንደሚያቀርበው፣ ሁሉ ኢንተርኔት ላይ ያለ አገልጋይ (server) የተለያዩ ነገሮችን ደንበኞቹ (clients) ይሰጣል። የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ደንበኞች ይባላሉ ማለት ነው።
 
ከአንድ አገልጋይ የሚፈልጉትን ነገር ለመጠያቅ በመጀመሪያ የአገልጋዩን መጥራት ያስፈልጋል። እያንዳንዱ አገልጋይ ልዩ የሰነድ አድራሻ (URL) አለው። ይሄን የሰነድ አድራሻ በመጠቀም ከየትኛውም ቦታ አገልጋዩን መጥራት ይቻላል። ለምሳሌ www.wikipedia.org የዊኪፒዲያ አገልጋይ የሰነድ አድራሻ ነው። አንዳንዴ አንድ ነገር ፈልገን የትኛው የሰነድ አድራሻ ላይ አንደምናገኘው ላናውቅ እንችላለን። በዚህ ጊዘ ፈላጊዎችን (search engines) እንጠቀማለን። ለምሳሌ www.google.com ላይ የሰነድ አድራሻዎችን መፈለግ ይችላሉ።
<!-- Please keep this list alphabetically organized. -->
 
[[መደብ:ኢንተርኔት]]
20,425

edits

Navigation menu