ከ«የኖቪባዛር ሳንጃክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
16 bytes removed ፣ ከ4 ዓመታት በፊት
በ1870 ዓም በተካሄደው ቤርሊን ጉባኤ፣ የኦስትሪያ-ሀንጋሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንድራሢ የቦስኒያና ሄርጸጎቪና ክፍላገር በኦስትሪያ ሠራዊት ከመያዝ በላይ፣ የአውስትሪያ ወታደሮች በኖቪባዛር ሳንጃክ ውስጥ እንዲቆዩ መብቱን አገኘላቸው። ነገር ግን እነዚህ ግዛቶች በስም የኦቶማን ክፍላገሮች ሆነው ቀሩ። በተጨማሪ፣ የኖቪባዛር ሳንጃክ ከሰርቢያና ሞንቴኔግሮ ግዛቶች መካከል በመቀመጡ እንደ ጠቀሜታ ተቆጠረ። እንዲሁም በዚያ ያሉት የኦስትሪያ ወታደሮች መንገድ ወደ ሳሎኒካ ለመክፈት እንደጠቀሙ በኦስትሪያ ባለሥልጣናት ዘንድ ይነገር ነበር።<ref>{{Cite book|last=Albertini|first=Luigi|title=The Origins of the War of 1914|others=Volume I|publisher=Oxford University Press|year=1952|page=19}}</ref>  <ref name="Albertini 1952 33">{{Cite book|last=Albertini|first=Luigi|title=The Origins of the War of 1914|others=Volume I|publisher=Oxford University Press|year=1952|page=33}}</ref>
 
የኦቶማን ክልል የነበረቸው ቦስኒያ በኦስትሪያ አስተዳደር መኖርዋ ይሁንና እስከ ሳሎኒካ ድረስ ለመዘመት የሚለው ሀሣብ በተቃራኒ ወገኖች  በተለይም  በሀንጋራውያን  ዘንድ  ተቃወመ።  ነገር  ግን  ሰርብያና  ሞንቴነግሮ  እንዳይዋሕዱ  እንዲሁም የሩስያ ተጽእኖ  በባልካኖች ውስጥ እንዳይስፋፋ በመከልከሉ  የኖቪባዛር  መያዝ  ጥቅም  አይተው  ታገሡት።
 
=== የኦቶማን አስተዳደር ለውጦች ===
8,739

edits

Navigation menu