Jump to content

ሳራዬቮ

ከውክፔዲያ

ሳራዬቮ (Сарајево) የቦስኒያ-ሄርጸጎቪና ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 602,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 43°52′ ሰሜን ኬክሮስ እና 18°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

በታሪክ ብዙ ሰፈሮች በሥፍራው አካባቢ ይገኙ ሲሆን ዘመናዊው ከተማ በኦቶማን ቱርክ መንግሥት በ1453 አ.ም. አካባቢ ተሠራ።