ከ«አውስትራልያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 26፦ መስመር፡ 26፦
የስልክ_መግቢያ = +61|
የስልክ_መግቢያ = +61|
የግርጌ_ማስታወሻ = |
የግርጌ_ማስታወሻ = |
}}
}}አውስትራሊያ ከ7ቱ ክፍለ ሀገራት በደቡብ በኩል የአለም ካርታ አቀማመጥ በ[[ታስማንያ]] ደሴት፣በትንንሽ ደሴቶች በ[[ሕንድ ውቅያኖስ]] እና [[ሰላማዊ ውቅያኖስ]]፤ [[ኢንዶኔዥያ]]፣ ምስራቅ ቲሞር፣ [[ፓፑዋ ኒው ጊኒ]] በሰሜን፤
'''አውስትራሊያ''' ከ7ቱ ክፍለ ሀገራት በደቡብ በኩል የአለም ካርታ አቀማመጥ በ[[ታስማንያ]] ደሴት፣በትንንሽ ደሴቶች በ[[ሕንድ ውቅያኖስ]] እና [[ሰላማዊ ውቅያኖስ]]፤ [[ኢንዶኔዥያ]]፣ ምስራቅ ቲሞር፣ [[ፓፑዋ ኒው ጊኒ]] በሰሜን፤
የካንጋሮ መገኛ የሆነች አገር ናት።
የካንጋሮ መገኛ የሆነች አገር ናት።

መደበኛው ቋንቋ [[እንግሊዝኛ]] ሲሆን በቀበሌኛ ከሌሎች አገራት እንግሊዝኛ ትንሽ ይለያል።

[[ራግቢ]] እና [[ክሪኬት]] የተወደዱ እስፖርት ጨዋታዎች ናቸው። የአውስትራሊያ ባህል ሰዎች ሁሉ በእኩልነት በማድረጉ ይታወቃል። ከጥንታዊ ኗሪዎች አንዳንድ ተጽእኖ ለምሳለ [[ቡመራንግ]] (የሚጣል ምርኳዝ) ወይም [[ዲጀሪዱ]] (የሙዚቃ መሣሪያ) አስተዋጽኦ በባህሉ አቅርቧል። አውስትራሊያ ደግሞ ለሰፊ አገር ቤትና ስለ [[ካንጋሩ]]ና ስለ ሌሎች ልዩ እንስሳት ታውቋል።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}



እትም በ21:47, 11 ሜይ 2017

የአውስትራልያ ሉዓላዊ መንግስት

የአውስትራልያ ሰንደቅ ዓላማ የአውስትራልያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የአውስትራልያመገኛ
የአውስትራልያመገኛ
አውስትራልያ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማ ካንበራ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት
ጠቅላይ አዛዥ
ንግሥት
ፌዴራላዊ፣ በፓርላማ የሚመራ ህገ መንግስታዊ
ንግሥት ኤልሳቤጥ
ንግሥት
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
7,617,930 ኪ.ሜ ካሬ (6ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የእ.አ.አ. 2010 ግምት
የእ.አ.አ. 2006 ቆጠራ
 
22,213,199[ (51ኛ)
19,855,288
ገንዘብ የአውስትራሊያ ዶላር
ሰዓት ክልል UTC ከ+8 - +10.5
የስልክ መግቢያ +61

አውስትራሊያ ከ7ቱ ክፍለ ሀገራት በደቡብ በኩል የአለም ካርታ አቀማመጥ በታስማንያ ደሴት፣በትንንሽ ደሴቶች በሕንድ ውቅያኖስ እና ሰላማዊ ውቅያኖስኢንዶኔዥያ፣ ምስራቅ ቲሞር፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ በሰሜን፤ የካንጋሮ መገኛ የሆነች አገር ናት።

መደበኛው ቋንቋ እንግሊዝኛ ሲሆን በቀበሌኛ ከሌሎች አገራት እንግሊዝኛ ትንሽ ይለያል።

ራግቢ እና ክሪኬት የተወደዱ እስፖርት ጨዋታዎች ናቸው። የአውስትራሊያ ባህል ሰዎች ሁሉ በእኩልነት በማድረጉ ይታወቃል። ከጥንታዊ ኗሪዎች አንዳንድ ተጽእኖ ለምሳለ ቡመራንግ (የሚጣል ምርኳዝ) ወይም ዲጀሪዱ (የሙዚቃ መሣሪያ) አስተዋጽኦ በባህሉ አቅርቧል። አውስትራሊያ ደግሞ ለሰፊ አገር ቤትና ስለ ካንጋሩና ስለ ሌሎች ልዩ እንስሳት ታውቋል።