ከ«ወይራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Olivesfromjordan.jpg|300px|thumb|ወይራ]]
[[ስዕል:Olivesfromjordan.jpg|300px|thumb|ወይራ]]
'''ወይራ''' (''Olea europaea'') በአለም ዙሪያ የሚገኝ ተክል ነው።
'''ወይራ''' (''Olea europaea'') በአለም ዙሪያ የሚገኝ [[ዛፍ]] ተክል ነው።

በ[[ግዕዝ]] እንዲሁም በ[[አረብኛ]] እና በ[[እብራይስጥ]] ዛፉ «ዘይት» ተብሏል፤ ይህም በ[[አማርኛ]] «[[ዘይት]]» የሚለው ቃል መነሻ ነው።


== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር==
== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር==

በ02:10, 10 ኖቬምበር 2017 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ወይራ

ወይራ (Olea europaea) በአለም ዙሪያ የሚገኝ ዛፍ ተክል ነው።

ግዕዝ እንዲሁም በአረብኛ እና በእብራይስጥ ዛፉ «ዘይት» ተብሏል፤ ይህም በአማርኛ «ዘይት» የሚለው ቃል መነሻ ነው።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቅድመ-ታሪክ ጀምሮ በሜድትራኔያን ባህር ዙሪያ ታርሷል፤ አሁንም በብዙ አገራት ይታድጋል። በተለይ በሞቀ አገር ለባህር ወይም ውቅያኖስ ቅርብ በሆነ ቦታ ይበቅላል።

የተክሉ ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከፍራፍሬው ጭምር የወይራ ምርቶች የወይራ ዘይትና እንጨት ናቸው። የወይራ ቅጠልም በአንዳንድ ባሕላዊ መድሃኒት ውስጥ ይጠቀማል።

በባሕል መድሃኒት፣ የወይራ ዘይት መረቅ ጠብታ በጆሮ ለጆሮ ሕመም ተዘግቧል።[1]

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አደገኛ ዝርዮች፦

  1. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም