ከ«ካሪቡ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
642 bytes added ፣ ከ2 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «420px|thumb|ካሪቡ የሚገኝበት ሥፍራ ስዕል:Reinbukken på frisk grønt beite. - panoramio.jpg|400px|t...»)
 
[[ስዕል:Reinbukken på frisk grønt beite. - panoramio.jpg|400px|thumb|ካሪቡ]]
'''ካሪቡ''' (Rangifer tarandus) [[የፈረንጅ አጋዘን]] አይነት ነው። ዝርያው በተለይ በ[[ካናዳ]] እና በ[[ሩስያ]] አገራት ይገኛል።
 
በ[[እንግሊዝኛ]] እንስሳው በ[[ስሜን አሜሪካ]] ሲገኝ Caribou /ካሪቡ/ ይባላል። ይህ በ[[ፈረንሳይኛ]] በኩል ከ[[ሚግማቅኛ]] /ቃሊፑ/ ደረሰ። እንስሳው በ[[አውርስያ]] ሲገኝ ግን፣ በእንግሊዝኛ በሌላ ስም Reindeer /ረይንዲር/ ይባላል፤ ይህም ከ[[ጥንታዊ ኖርስኛ]] /ሕረይን/ ደረሰ። ሆኖም ሁላቸው አንድ ዝርያ ናቸው፤ በስሜን አሜሪካ ከሚኖሩትና በአውርስያ ከሚኖሩት ካሪቡ መካከል ያሉት ልዩነቶች ጥቃቅን ብቻ ናቸው።
 
{{መዋቅር}}
20,425

edits

Navigation menu