ከ«ካሪቡ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 7፦ መስመር፡ 7፦
{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}


[[መደብ:የቶራ አስተኔ]]
[[መደብ:አጥቢ እንስሳት]]

በ11:25, 18 ኤፕሪል 2018 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ካሪቡ የሚገኝበት ሥፍራ
ካሪቡ

ካሪቡ (Rangifer tarandus) የፈረንጅ አጋዘን አይነት ነው። ዝርያው በተለይ በካናዳ እና በሩስያ አገራት ይገኛል።

እንግሊዝኛ እንስሳው በስሜን አሜሪካ ሲገኝ Caribou /ካሪቡ/ ይባላል። ይህ በፈረንሳይኛ በኩል ከሚግማቅኛ /ቃሊፑ/ ደረሰ። እንስሳው በአውርስያ ሲገኝ ግን፣ በእንግሊዝኛ በሌላ ስም Reindeer /ረይንዲር/ ይባላል፤ ይህም ከጥንታዊ ኖርስኛ /ሕረይን/ ደረሰ። ሆኖም ሁላቸው አንድ ዝርያ ናቸው፤ በስሜን አሜሪካ ከሚኖሩትና በአውርስያ ከሚኖሩት ካሪቡ መካከል ያሉት ልዩነቶች ጥቃቅን ብቻ ናቸው።