53
edits
ጥ (ትክክለኛ መረጃ አልመሠለኝም። በክርስትና የፋሲካ ፋይዳ መጽሐፍ ቅዱስ እንዳለው ነው፣ እንጂ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ጊዮርጊስ ምንም የለም።) |
No edit summary |
||
'''ፋሲካ''' [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ከሙታን መካከል የተነሳበትን የ[[ትንሳዔ]] ቀን ማሰብያ ዕለት ነው።
ስሙ ''ፋሲካ'' የመጣው ከ[[አረማይክ]] /ፓስኻ/፣ [[ግሪክኛ]] /ፓስቃ/፣ [[ዕብራይስጥ]] /ፐሳኽ/ ሲሆን፤
በ[[አዲስ ኪዳን]] ዘንድ ደግሞ ኢየሱስ ለፋሲካ በዓል አዲስ ትርጉም ሰጠው። በ[[መጨረሻው እራት]] ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የበዓሉን ዝግጅት ሲጠብቅ ሥጋ ወደሙ እንደ መስዋዕቱ ሆኖ ባካፈለው ኅብስትና ወይን በኩል እንደሚገኝ አመለከተ። ኢየሱስም ተሰቅሎ ከ፫ ቀን በኋላ በእግዚአብሔር ኃይል ተነስቶ ዳግመኛ ለደቀመዛሙርቱ ታይቶ፣ በነዚህ ዘመኖች ፍፃሜ ለ[[ፍርድ ቀን]] በሕያዋንና በሙታን ለመፍረድ እንደሚመለስ ነገራቸው። ይህ ሁሉ አሁን በ[[ክርስትና]] ወይም በ[[አብያተ ክርስቲያናት]] በፋሲካ በዓል የሚከበር ነው።
|
edits