የፍለጋ ውጤቶች
Appearance
- ዌኪፒዲያ የባለ ብዙ ቋንቋ የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ነው። ማንኛውም ሰው ለውኪፒዲያ መጻፍ ይችላል። ውኪፒዲያ፣ ውኪሚዲያ የተባለ ግብረ ሠናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ...31 KB (2,310 ቃላት) - 17:48, 31 ኦገስት 2024
- ጃንዩዌሪ (እንግሊዝኛ: January) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ መጀመርያው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የታኅሣሥ መጨረቫና የጥር መጀመርያ ነው። ወሩ 31 ቀኖች አሉት። ጃንዩዌሪ የወሩ ስም በእንግሊዝኛ አጠራር ሲሆን፣...648 byte (41 ቃላት) - 09:43, 1 ጁላይ 2021
- ኢትዮጵያ ወይም በይፋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢ.ፌ.ዲ.ሪ.) በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በአፍሪካ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች ብቸኛ ሀገር ነች። በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ...60 KB (4,084 ቃላት) - 16:03, 21 ኦክቶበር 2024
- እንግሊዝኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 380 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 3ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 1 ቢሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ...5 KB (377 ቃላት) - 06:24, 4 ጃንዩዌሪ 2023
- የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የኢትዮጵያ (እንዲሁም በኤርትራ አብያተ ክርስትያናት) ዋና ካሌንደር ነው። አዲስ ዓመት በጁሊያን ካሌንደር አቆጣጠር በኦገስት 29 ወይም 30 የሚጀምር ሲሆን በግሪጎሪያን ካሌንደር ደግሞ ከ1901 እ.ኤ.አ. እስከ...7 KB (453 ቃላት) - 14:02, 21 ኦክቶበር 2024
- ኦገስት (እንግሊዝኛ: August) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 8ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የሐምሌ መጨረቫና የነሐሴ መጀመርያ ነው። ይህ ወር ስሙን ያገኘው ከአውግስጦስ ቄሳር (Augustus Caesar) ነው።...439 byte (28 ቃላት) - 21:35, 1 ኦገስት 2023
- የታላቋ ብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ ዩናይትድ ኪንግደም በተለምዶ ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ወይም ብሪታንያ በሰሜን-ምዕራብ አውሮፓ በሰሜን-ምእራብ አውሮፓ የባህር ዳርቻ ላይ የምትገኝ ሉዓላዊ ሀገር ነች። ዩናይትድ ኪንግደም ደሴትን ያጠቃልላል።...148 KB (11,366 ቃላት) - 09:05, 9 ኦክቶበር 2024
- ፈረንሳይ፣ በይፋ የፈረንሳይ ሪፐብሊክ (ፈረንሳይኛ፡ ሪፐብሊክ ፍራንሣይዝ፣ ምዕራብ አውሮፓን እና የባህር ማዶ ክልሎችን እና በአሜሪካን እና በአትላንቲክ፣ ፓሲፊክ እና ህንድ ውቅያኖሶችን ያቀፈች አህጉር አቋራጭ ሀገር ነች። እና ከሜድትራንያን...131 KB (9,796 ቃላት) - 18:02, 13 ሜይ 2024
- ጣልያን ወይም የጣልያን ሪፐብሊክ በደቡብ እና በምዕራብ አውሮፓ የሚገኝ ሀገር ነው። በአልፕስ ተራሮች የተከበበ እና በበርካታ ደሴቶች የተከበበ በሜዲትራኒያን ባህር መካከል የሚገኝ ባሕረ ገብ መሬትን ያቀፈ ነው። ጣሊያን ከፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣...7 KB (475 ቃላት) - 13:06, 10 ዲሴምበር 2023
- አዲስ አበባ (Addis Abeba) ፤ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስትሆን በተጨማሪ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ እንዲሁም የብዙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅርንጫፎችና ሌሎችም የዓለም የዲፕሎማቲክ (የሰላማዊ ግንኙነት) ልዑካን መሰብሰቢያ ከተማ ናት...43 KB (3,078 ቃላት) - 14:59, 19 ኦክቶበር 2024
- የጎርጎርያን ካለንዳር ወይም በሌላ ስሙ የምዕራቡ ካሌንዳር በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው የቀናት አቆጣጠር ዘዴ ነው። ካሌንደሩን ያስተዋወቀው የሮማው ፓፓ ግሪጎሪ ፰ኛ ነበር። ካሌንደሩ በህዳር 24፣ 1582 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ) የጎርጎርያን...1 KB (89 ቃላት) - 16:12, 25 ማርች 2015
- ቻይና ( ቻይንኛ : 中国 ፤ ፒንዪን : ጒንጉኦ ) ፣ በይፋ የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ (PRC ፣ ቻይንኛ : 中华人民共和国 ፣ ፒንዪን : Zhonghuá Rénmín Gonghéguó) በምስራቅ እስያ የሚገኝ ሀገር ነው። ከ1.4 ቢሊየን በላይ ህዝብ...62 KB (4,978 ቃላት) - 22:34, 27 ፌብሩዌሪ 2024
- መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው። «መስከረም» ከግዕዙ «ከረመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ሌላ ከቀረቡት ግመቶች መካከል መነሻው...3 KB (172 ቃላት) - 10:14, 25 ኦክቶበር 2024
- ስፔን (ስፓኒሽ: España፣ [esˈpaɲa] ፣ [a] ወይም የስፔን መንግሥት (ስፓኒሽ ሬይኖ ዴ እስፓኛ)፣[a] በደቡብ ምዕራብ አውሮፓ የምትገኝ አገር ነች፣ በአትላንቲክ ውቅያኖስ እና በማዶ ላይ የተወሰነ ግዛት ያለው። የሜድትራንያን ባህር፡...9 KB (654 ቃላት) - 20:08, 19 ማርች 2022
- ጥቅምት የወር ስም ሆኖ በመስከረም ወር እና በኅዳር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሁለተኛው የወር ስም ነው። «ጥቅምት» ከግዕዙ «ጠቀመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓውፔ...2 KB (110 ቃላት) - 19:14, 1 ጁን 2022
- ጳጉሜን የወር ስም ሆኖ በነሐሴ እና በመስከረም ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ የመጨረሻው እና አሥራ ሦስተኛው (፲፫ ኛው) የወር ስም ነው። «ጳጉሜን» በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ዮሐንስ ሥግር ዓመት...2 KB (112 ቃላት) - 15:52, 11 ሴፕቴምበር 2023
- ኅዳር የወር ስም ሆኖ በጥቅምት ወር እና በታኅሣሥ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሦስተኛው የወር ስም ነው። «ኅዳር» ከግዕዙ «ኅደረ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ይህም የሆነ፣ በዚህ ወር እረኞች ሰብላቸውን...3 KB (199 ቃላት) - 22:54, 1 ጁን 2022
- ሚያዝያ የወር ስም ሆኖ በመጋቢት ወር እና በግንቦት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስምንተኛው የወር ስም ነው። «ሚያዝያ» ከግዕዙ «አኅዘ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረሙደ...1 KB (93 ቃላት) - 16:22, 22 ጁን 2024
- ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በኢትይኦጵያ ውስጥ ያሉ ወረዳዎችን ይገልጻል። ምናልባት ያልተካተቱ ወረዳዎች ልኖሩ ይችላሉ። ባቲ ወረዳ አባላ አፋምቦ አፍዴራ አምባራ አርጎባ(ወረዳ) አርጡማ አውራ (ወረዳ) አዋሽ ፈንታሌ አሳይታ (ወረዳ) በርሃሌ (ወረዳ)...9 KB (641 ቃላት) - 09:03, 20 ጁን 2024
- ጀርመን ወይንም በይፋ ስሙ የጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ በመካከለኛው አውሮፓ ምዕራባዊ ክልል ውስጥ ያለ አገር ነው። በአውሮፓ ውስጥ ከሩሲያ በመቀጠል ሁለተኛዋ በሕዝብ ብዛት የምትገኝ ሀገር ናት፣ እና በሕዝብ ብዛት የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገር...9 KB (610 ቃላት) - 13:24, 16 ጁን 2024
- ⯚ (ኮከብ ቆጠራ) አስትሮይድ (10) Hygiea