Jump to content

ሓረግ

ከውክፔዲያ
ሓረግ

ሓረግ (Clematis chinensis = Clematis sinensis) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ኣዞ ሓረግ (C. hirsuta) በቅርብ ይዛመዳል።

ከClematis ውጭ ሌሎችም ዝርያዎች ደግሞ «ሓረግ» ተብለዋል፣ በተለይም Peponium vogelii (የዱባ አይነት) እና የHedera ወገን፤ እንዲሁም ማናቸውም እንደ ወይን ሐረግ ያለው ሓረግ ሊሆን ይችላል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተክሉ ጥቅም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ተክሉ ሲያብብ በጣም ደማቅ ሲሆን በሰው ልጆች ቆዳ ላይ ዘላቂ 'ቃጠሎ' ቁስል ማድረጉ ይታወቃል። በወንድ እጅ ላይ ዘላቂ ጎዳኒሳ ለማጌጥ የጠቀሙት ነው። ይህ በውስጡ ካለው ጥንተ ንጥሩ ነው።

ተክሎ ደግሞ በገበሬዎች ለማገዶ፣ እንዲሁም የጫት ጥቅልን ለማሠር እንደ ገመድ ይጠቀማል።[1]

ፍቼ ወረዳ፣ የቅጠሉ ጭማቂ በውሃ መጠጣት ለአንቃር ብግነት ተዘግቧል፤ ወይም ቅጠሉ ተደቅቆ የቆዳ ሸንተረር ስብ ለመቀነስ ይለጠፋል።[2]

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች