መለጠፊያ:የንጉሥ መረጃ/አጠቃቀም

ከውክፔዲያ

የንጉሥ መረጃ የተባለው መለጠፊያ የነገሥታትን ዋና ዋና መረጃ በቀኝ በኩል በሚገኝ ሳጥን ውስጥ ያወጣል።

ምሳሌ[ኮድ አርም]

ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
በዓለ ንግሥ ጥቅምት ፳፭ ቀን ፲፰፻፹፪ ዓ.ም.
ቀዳሚ ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ
ተከታይ ልጅ ኢያሱ
ባለቤት አልጣሽ ቴዎድሮስ
ቢፋና ጋትቸው
እቴጌ ጣይቱ
ልጆች ልዕልት ሸዋገራድ ምኒልክ
ልዑል አስፋ ወሰን ምኒልክ
ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ
ሙሉ ስም አባ ዳኘው
ሥርወ-መንግሥት ሰሎሞን
አባት ንጉሥ ኃይለ መለኮት
እናት ወ/ሮ እጅጋየሁ ለማ አዲያሞ
የተወለዱት ነሐሴ ፲፪ ቀን ፲፰፻፴፮ ዓ.ም.
የሞቱት ታኅሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም.
የተቀበሩት ታዕካ ነገሥት በዓታ ቤ/ክርስቲያን
ሀይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና

ከዚህ በታች ያለው ኮድ በቀኝ በኩል የሚታየውን የመረጃ ሳጥን ያወጣል።

{{የንጉሥ መረጃ
| ስም = ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ
| ርዕስ = [[ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ]]
| ስዕል = Menelik II - 4.jpg
| ግዛት =
| በዓለ_ንግሥ = ጥቅምት ፳፭ ቀን ፲፰፻፹፪ ዓ.ም.
| ቀዳሚ = ዓፄ [[ዮሐንስ ፬ኛ]]
| ተከታይ = [[ልጅ ኢያሱ]]
| ባለቤት = [[አልጣሽ ቴዎድሮስ]]
ቢፋና ጋትቸው
[[እቴጌ ጣይቱ]]
| ልጆች = ልዕልት ሸዋገራድ ምኒልክ
ልዑል አስፋ ወሰን ምኒልክ
[[ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ]]
| ሙሉ_ስም = አባ ዳኘው
| ሥርወ-መንግሥት = [[ሰሎሞናዊው ሥርወ-መንግሥት|ሰሎሞን]]
| አባት = [[ንጉሥ ኃይለ መለኮት]]
| እናት = ወ/ሮ እጅጋየሁ ለማ አዲያሞ
| የተወለዱት = ነሐሴ ፲፪ ቀን ፲፰፻፴፮ ዓ.ም.
| የሞቱት = ታኅሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም.
| የተቀበሩት = [[ታዕካ ነገሥት በዓታ ቤ/ክርስቲያን]]
| ሀይማኖት = የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና

የሚቀበለው የመረጃ ዓይነቶች[ኮድ አርም]

የመረጃ ዓይነት ማብራሪያ
ስም የንጉሡ ስም ከአጭር መጠሪያ ጋር (ለምሳሌ "ዓፄ"፣ "እቴጌ"፣ "ራስ")
ርዕስ የንጉሡ ርዕስ (ለምሳሌ [[ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ]])
ስዕል ንጉሡን ወይም ከንጉሡ ጋር የተዛመደ ነገር የሚያሳይ ስዕል። የሚያስፈልገው የስዕሉ ስም እና ".jpg"፣ ".svg"፣ ".png" የሚል ቅጥያ ነው።
የስዕል_መግለጫ ስዕሉን የሚያብራራ በጣም አጭር ፅሁፍ
የስዕል_ስፋት ይህ የቁጥር ዋጋን የሚቀበል ሲሆን ብዙዉን ጊዜ አያስፈልግም። ያለ ዚህ ዋጋ ስዕሉ 210px ሰፊ ነው።
ግዛት ንጉሡ መምራት የጀመሩበትና ያቆሙበት ቀናት
በዓለ_ንግሥ (እንግሊዝኛ፦ coronation) የዘውድ የመጫን በዓል የተካሄደበት ቀን
ቀዳሚ ሀገሩን ከዚህ ንጉሥ በፊት የመሩት
ተከታይ ሀገሩን ከዚህ ንጉሥ በኋላ የመሩት
ርዕስ2
ግዛት2
በዓለ_ንግሥ2
ቀዳሚ2
ተከታይ2
ባለቤት ከአንድ በላይ ከሆኑ በ
ተለያይቶ
ልጆች የልጆች ዝርዝር በ
ተለያይቶ
ሙሉ_ስም የዙፋን ወይም የግብር ስማቸው
ሥርወ-መንግሥት
አባት
እናት
የተወለዱት ቀን ከተቻለም ቦታ
የሞቱት ቀን ከተቻለም ቦታ
የተቀበሩት
ፊርማ የግል ፊርማቸው ስዕል ካለ
ሀይማኖት