መለጠፊያ ውይይት:ይህን ያውቃሉ
Appearance
ይህ በጣም ጥሩ ሀሣብ ነው! እንግሊዝኛው ውክፔድያ እንዲህ ያለው የሚወድድ አካሄድ አለው። ("Did you know?") በዚያ ዘዴ ግን ነጥቦቹ ሁሉ የሚወሰዱ ከአዳዲስ መጣጥፎች ነው። (በርከት ያሉት አዳዲስ መጣጥፎች እዚያ ስለሚፈጠሩም፣ በ1 ቀኑ ውስጥ ብዙ ጊዜ ይቀየራል፤ ስለዚህ ብዙ አዛጋጆች ለምርጫው እንክብካቤ ይሰጡታል።) ለኛ ዋና ገጽ ደግሞ ተመሳሳይ አገልግሎት መኖሩን አልሜያለሁ! አሁን ስለ ትንሽነታችን ግን በዋና ገጽ የሚታዩት 'አድዲስ ገጾች' ክፍል በየ1-2 ቀኖቹ ብቻ ይፈራረቃል። እንግዲህ እንደዝያ ዘዴ ብናደርግ፣ ምናልባት ነጥቦች ከአዳዲስ መጣጥፎቻችን አልፎ አልፎ ወይም በ1-2 ቀኖች ለመጨምር ያበቃልን እንደ ሆነ ይስማማናል። ወደፊት ስለ አመራረጡ ምናልባት አለመስማማት ሲደርስብን፣ ይህ ውይይት ገጽ ወደ ስምምነት ለመድረስ ሊጠቀመን ይችል ነበር። እናንተ ምን ታስባላችሁ? ፈቃደ (ውይይት) 12:27, 10 ሓምሌ 2010 (UTC)
- እኔ የሚመስለኝ "Did you know?" የሚል ክፍል ወደፊት ይህ ውክፔዲያ በጣም ከዳበረ በኋላ ብንጀምር ይሻላል። ፈቃደ እንዳለው ብዙ በ"Did you know?" መካተት የሚችሉ አዳዲስ መጣጥፎች ቶሎ ቶሎ አይፈጠሩም። በተጨማሪም "ይህን ያውቃሉ" ክፍል ያላቋረጠ እንክብካቤ ያስፈልገዋል። እኛ በአሁን ጊዜ ያን ያህል አቅም ያለን አይመስለኝም። ወደፊት ግን ይኖረናል። ምን ይመስላቹዋል? Elfalem 04:11, 12 ሓምሌ 2010 (UTC)
Start a discussion about መለጠፊያ:ይህን ያውቃሉ
Talk pages are where people discuss how to make content on ውክፔዲያ the best that it can be. You can use this page to start a discussion with others about how to improve መለጠፊያ:ይህን ያውቃሉ.