Jump to content

መዝገበ፡ቃላት፡በአምኅርኛ።

ከውክፔዲያ

መዝገበ ቃላት በአምኅርኛ። በጀርመናዊው ጸሐፊ እዮብ ሉዶልፍ እና ኢትዮጵያዊው አባ ጎርጎርዮስ ትብብር የተደረሰ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ነው። በላቲን ቋንቋ ግምገማ የተካሄደበት ይህ መጽሐፍ በ1690 ዓ.ም. ሊታተም በቅቷል።


የመጽሐፉን ገጾች ለማንበብ ምስሉ ላይ ይጫኑ

የውጭ ማያያዣ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • እውነተኛ የቀለም ቅጅውን ለመመልከት ጉግል