መጣጤ
Appearance
| ?መጣጤ | ||||||||||||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||
| ||||||||||||
መጣጤ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።
መጣጤ ከፋደት አስተኔ ውስጥ 5 ወገኖች ናቸው።
ከነዚህ ውስጥ አንዱ በአፍሪካና በደቡብ እስያ የሚገኝ ኣራጅ ነው።
ሌሎቹም ወገኖች፦
- አሳማ መጣጤ - ምሥራቅ እስያ
- የአውርስያ መጣጤ ወገን
- የፋደት-መጣጤ ወገን- ደቡብ-ምሥራቅ እስያ
- የአሜሪካ መጣጤ
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |