የፋደት አስተኔ

ከውክፔዲያ
1 አቆስጣ፣ 2 ጥቁር ሙጭልጭላ፣ 3 አጭር ጅራት ፋደት፣ 4 ቤሮ፣ 5 ሙጭልጭላ፣ 6 ፋደት፣ 7 ለማዳ ቤሮ 8 የፈር

የፋደት አስተኔ (Mustellidae) በስጋበል ክፍለመደብ ውስጥ የጡት አጥቢ እንስሳ አስተኔ ነው። 22 ወገኖች አሉት፦