ሙአይ ኪባኪ
Appearance
ሙአይ ኪባኪ
ሙአይ ኪባኪ በ፰ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ኅብረተሰብ ጉባኤ (ኖቬምበር 2006 እ.ኤ.አ.) | |
የኬንያ ፕሬዝዳንት | |
ከታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፲፱፻፺፭ ዓ.ም. ጀምሮ | |
ጠቅላይ ሚኒስትር | ራይላ ኦዲንጋ |
---|---|
ምክትል ፕሬዝዳንት | ማይክል ኪጃና ዋማልዋ ሙዲ አዎሪ ካሎንዞ ሙስዮካ |
ቀዳሚ | ዳንኤል አራፕ ሞይ |
፬ኛው የኬንያ ምክትል ፕሬዝዳንት | |
ከኦክቶበር 14, 1978 እስከ 1988 እ.ኤ.አ. | |
ፕሬዝዳንት | ዳንኤል አራፕ ሞይ |
ቀዳሚ | ዳንኤል አራፕ ሞይ |
ተከታይ | ጆሰፌት ካራንጃ |
ሌላ ስም | ኤሚሊዮ ሙአይ ኪባኪ (የትውልድ) |
የተወለዱት | ኅዳር ፭ ቀን ፲፱፻፳፬ ዓ.ም. ጋቱያይኒ፣ ኬንያ |
የፖለቲካ ፓርቲ | ፓርቲ ኦፍ ናሽናል ዩኒቲ |
ባለቤት | ሉሲ ሙቶኒ |
ልጆች | ጂሚ ዴቪድ ካጋይ ቶኒ ጊቲንጂ ጁዲ ዋንጂኩ |
ትምህርት | ማከረሬ ዩኒቨርስቲ የለንደን ኢኮኖሚክስ ትምህርት ቤት |
ሀይማኖት | የሮማ ካቶሊክ |
ሙአይ ኪባኪ (1931-2022) ከ2002 እ.ኤ.አ. (1995 ዓም) እስከ 2013 እ.ኤ.አ. (2005 ዓም) ድረስ 3ኛው የኬንያ ፕሬዚዳንት ነበሩ። ፕሬዚዳንት ከመሆናቸው በፊት ምክትል ፕሬዚዳንት (ከ1978 እስከ 1988 እ.ኤ.አ.)፣ የፋይናንስ ሚኒስትር (ከ1969 እስከ 1981 እ.ኤ.አ.)፣ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር (ከ1982 እስከ 1988 እ.ኤ.አ.) እና የጤና ሚኒስትር (ከ1988 እስከ 1991 እ.ኤ.አ.) ሆነው አገልግለዋል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |