ዳንኤል አራፕ ሞይ
Appearance
ዳንኤል አራፕ ሞይ
፪ኛው የኬንያ ፕሬዝዳንት | |
ከነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፸ ዓ.ም. እስከ ታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፲፱፻፺፭ ዓ.ም. | |
ምክትል ፕሬዝዳንት | ሙአይ ኪባኪ ጆሰፌት ካራንጃ ጆርጅ ሳይቶቲ ሙሳሊያ መዳቫዲ |
---|---|
ቀዳሚ | ጆሞ ኬኒያታ |
ተከታይ | ሙአይ ኪባኪ |
፫ኛው የኬንያ ምክትል ፕሬዝዳንት | |
ከታኅሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. እስከ ነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፸ ዓ.ም. | |
ፕሬዝዳንት | ጆሞ ኬኒያታ |
ቀዳሚ | ጆሴፍ ሙሩምቢ |
ተከታይ | ሙአይ ኪባኪ |
ሌላ ስም | ዳንኤል ቶሮኢቲች አራፕ ሞይ (የትውልድ) |
የተወለዱት | ነሐሴ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. ሳቾ፣ ሪፍት ቫሊ ክልል፣ የኬንያ ግዛት |
የፖለቲካ ፓርቲ | ኬንያ አፍሪካን ናሽናል ዩኒየን |
ባለቤት | ሊና ሞይ |
ልጆች | ጄኒፈር ዶሪስ ጁን (ጉዲፈቻ) ጆናታን ሬይሞንድ ጆን ማርክ ፊሊፕ ጊዲዮን |
ትምህርት | ታምባክ መምህራን ማሠልጠኛ ኮሌጅ |
ሀይማኖት | ክርስትና |
ፊርማ |
ዳንኤል አራፕ ሞይ የኬኒያ ፕሬዚዳንት የነበሩ ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |