ሚሺጋንና ስማይሊ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሚሺጋንና ስማይሊጃማይካ ሬጌ ሙዚቃ ሁለትዮሽ ዘፋኞች ቡድን ናቸው። ሁለቱ «ፓፓ ሚሺጋን» እና «ጄኔራል ስማይሊ» ይባላሉ። በ1972 ዓም «ጭፈራ-አዳራሽ» (ዳንስሃል) ሬጌ ስልት ዘመናዊ ሲሆን ዕውቀና አገኙ።

ከ1972 (1980 እ.ኤ.አ.) ጀምሮ ብዙ ሬጌ አልበሞች ወይም ነጠላ ዘፈኖች ቀርጸዋል።