ሚኪ ማውዝ

ከውክፔዲያ

ሚኪ ማውዝ (በእንግሊዝኛ: Mickey Mouse) የዲዝኒ ባለታሪክ አይጥ ነው። በአንደኛ የ1928 እ.ኤ.አ. በካርቱኑ ስቲምቦውት ዊሊ መጣ።