Jump to content

ማራጦኒዮስ

ከውክፔዲያ

ማራጦኒዮስ (ግሪክ፦ Μαραθώνιος) በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአፒያ (በኋላ ሲክዮን) ንጉሥ ነበር።

ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች ኦርጦፖሊስ 30 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ።[1][2]ኦርጦፖሊስ በኋላ እና ከተከታዩ ማራጦስ በፊት ገዛ። በፓውሳኒዩስ ጽሑፍ ግን ከኦርጦፖሊስ ቀጥሎ ያለው ቅድም-ተከተል ከሌሎች ምንጮች ይለያያል።

በማራጦኒዮስ ዘመን (ጀሮም እንደሚለን በ፬ኛው ዓመት ወይም በ1827 ዓክልበ. ግድም) ከክሮፕስአቴና መንግሥት መሠረተ።

ቀዳሚው
ኦርጦፖሊስ
አፒያ ንጉሥ ተከታይ
ማራጦስ
  1. ^ የአውሳብዮስ ዜና መዋዕል
  2. ^ የጀሮም ዜና መዋዕል