Jump to content

ማርቲን ካሴሬስ

ከውክፔዲያ

ማርቲን ካሴሬስ

ማርቲን ካሴሬስ ለጁቬንቱስ ሲጫወት፣ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.
ማርቲን ካሴሬስ ለጁቬንቱስ ሲጫወት፣ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.
ማርቲን ካሴሬስ ለጁቬንቱስ ሲጫወት፣ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.
ሙሉ ስም ሆዜ ማርቲን ካሴሬስ ሲልቫ
የትውልድ ቀን መጋቢት ፳፱ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሞንቴቪዴዎኡራጓይ
ቁመት 182 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
ዲፌንሶር ስፖርቲንግ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2006–2007 እ.ኤ.አ. ዲፌንሶር ስፖርቲንግ 26 (4)
2007–2008 እ.ኤ.አ. ቪላሪያል 0 (0)
2007–2008 እ.ኤ.አ. ረክሬቲቮ (ብድር) 34 (2)
2008–2011 እ.ኤ.አ. ባርሴሎና 13 (0)
2009–2010 እ.ኤ.አ. ዩቬንቱስ (ብድር) 15 (1)
2010–2011 እ.ኤ.አ. ሰቪያ (ብድር) 25 (1)
2011–2012 እ.ኤ.አ. ሰቪያ 14 (1)
2012 እ.ኤ.አ. ዩቬንቱስ (ብድር) 11 (1)
ከ2012 እ.ኤ.አ. ዩቬንቱስ 35 (1)
ብሔራዊ ቡድን
2007 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ (ከ፳ በታች) 4 (0)
ከ2007 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 61 (1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፲ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።



ሆዜ ማርቲን ካሴሬስ ሲልቫ (መጋቢት ፳፱ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለዩቬንቱስ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።