ማውሪሺዮ ቪክቶሪኖ
Appearance
|
ማውሪሺዮ ቪክቶሪኖ |
|||
|---|---|---|---|
![]() |
|||
| ሙሉ ስም | ማውሪሺዮ በርናርዶ ቪክቶሪኖ ዳንሲሎ | ||
| የትውልድ ቀን | ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪድዮ፣ ኡራጓይ | ||
| ቁመት | 182 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| ናስዮናል | |||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2004–2006 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | 51 | (1) |
| 2004 እ.ኤ.አ. | → ፕላዛ ኮሎኒያ (ብድር) | 16 | (3) |
| 2006–2007 እ.ኤ.አ. | ቬራክሩዝ | 28 | (3) |
| 2007–2009 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | 45 | (8) |
| 2009–2011 እ.ኤ.አ. | ኡኒቨርሲዳድ ዴ ቺሌ | 34 | (5) |
| ከ2011 እ.ኤ.አ. | ክሩዜሮ | 32 | (0) |
| ከ2014 እ.ኤ.አ. | → ፓውሜራስ (ብድር) | 0 | (0) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2006 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 21 | (0) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መስከረም ፲፫ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፴ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ማውሪሺዮ በርናርዶ ቪክቶሪኖ ዳንሲሎ (እስፓንኛ፦ Mauricio Bernardo Victorino Dansilo፣ ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ከክሩዜሮ ብድር ላይ ሆኖ ለፓውሜራስ ክለብ ይጫወታል። የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባልም ነው።
