ፓውሜራስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ፓውሜራስ ስፖርት ማህበር (ፖርቱጊዝኛ፦ Sociedade Esportiva Palmeiras) በሳው ፓውሉብራዚል የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ሲሆን በነሐሴ ፳ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም. ፓሌስትራ ኢታሊያ (ፖርቱጊዝኛ፦ Palestra Italia) በሚል ስም ተመሠረተ።