ሳው ፓውሉ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ሳው ፓውሉ

ሳው ፓውሉ (ፖርቱጊዝSão Paulo) በህዝብ ብዛት የብራዚል ትልቁ ከተማ ነው። ስያሜው በፖርቱጊዝ «ቅዱስ ጳውሎስ» ማለት ነው። ከተማው የሳው ፓውሉ ክፍላገር ርዕሰ ከተማ ነው።

ፖርቱጋል ሰዎች የመሠረቱት በ1546 ዓ.ም. ነበር።

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Category:São Paulo City የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።