ሳው ፓውሉ (ክፍላገር)

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ሳው ፓውሉ
São Paulo
ክፍላገር
ሳው ፓውሉ ክፍላገር
Estado de São Paulo
Bandeira do estado de São Paulo.svg      Brasão do estado de São Paulo.svg
Brazil State SaoPaulo.svg
ክፍላገሩ በቀይ ቀለም
አገር  ብራዚል
አገረ ገዥ ጄራልዶ አክሚን
ምክትል አገረ ገዥ ጊልኸርሜ አፊፍ ዶሚንጎስ
የቦታ ስፋት
   • አጠቃላይ 248,209.4
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 43,663,669
ድረ ገጽ saopaulo.sp.gov.br/

ሳው ፓውሉብራዚል ክፍላገራት አንዱ ሲሆን የአገሩ ዋና ኢንዱስትሪያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማዕከል ነው። ክፍላገሩ ለቅዱስ ጳውሎስ የተሰየመ ሲሆን በሕዝብ ቁጥር ከአገሩ ትልቁ ነው። የሳው ፓውሉ ርዕሰ ከተማ ሳው ፓውሉደቡብ አሜሪካ ትልቁ ከተማ ነው።