Jump to content

ሥርዓት አልበኝነት

ከውክፔዲያ

ሥርዓት ፡ አልበኝነት ፡ መንግስት ፡ ወይንም ፡ ሐገር ፡ የተባለ ፡ አደረጃጀት ፡ ጥቅም ፡ የለሽ ፣ አላስፈላጊ ፡ እና ፡ ጎጅ ፡ ነው ፡ ብሎ ፡ የሚያምን ፡ የፖለቲካ ፡ ርዕዮተ ዓለም ፡ ነው ። ሥር ፡ ዓት ፡ አልበኞች ፡ ሁሉም ፡ መንግስታት ፡ እንዲፈርሱና ፡ በምትካቸው ፡ ሰዎች ፡ ያለምንም ፡ ጉብለት ፡ ወይም ፡ አስገዳጅ ፡ ኃይል : በራሳቸው ፡ ፈቃድ ፡ እየተሰባሰቡ ፡ የትብብር ፡ ማኅበረሰቦች ፡ እንዲመሰርቱ ፡ ይታገላሉ ።

ሥርዓት ፡ አልበኝነት ፡ በአውሮጳ ፡ አህጉር ፡ በ፳ኛ ፡ ክ.ዘ. ፡ ተመስርቶ ፡ ወደ ፡ ተቀረው ፡ ዓለም ፡ የተስፋፋ ፡ ንቅናቄ ፡ ነው ።