ሩዋል አመንሰን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሩዋል አመንሰን (ኖርዌይኛ፦ Roald Amundsen) ከ1864 እስከ 1920 ዓም የኖሩ የኖርዌይ ተጓዥ ነበሩ። መጀመርያ ወደ ደቡብ ዋልታ እንዲሁም ወደ ስሜን ዋልታ የተጓዙ ናቸው።