ራቢንድራናት ታጎር

ከውክፔዲያ

ራቢንድራናት ታጎር ወይም «ጉሩደቭ» (7 መይ 1861 እ.ኤ.አ. – 7 ኦገስት 1941 እ.ኤ.አ.ሕንድ አገር የበንጋልኛ ባለቅኔ፣ ጸሐፊ፣ ሙዚቀኛና ሰዓሊ ነበረ።