ሰጀፋካሬ

ከውክፔዲያ
ሰጀፋካሬ ካይ አመነምሃት
የሰጀፋካሬ ማኅተሞች
የሰጀፋካሬ ማኅተሞች
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1781-1776 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ ጀድኸፐረው
ተከታይ ኹታዊሬ ወጋፍ
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት
አባት ጀድከፐረው?

ሰጀፋካሬ ካይ ፮ አመነምሃት ላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1781 እስከ 1776 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የጀድኸፐረው ተከታይ ነበረ።

ስሙ በቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ ይገኛል። እንዲሁም ከሥነ ቅርስ ረገድ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው። በመምኅር ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ፣ ተከታዩ ኹታዊሬ ወጋፍ ነበረ።

ቀዳሚው
ጀድኸፐረው
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1781-1776 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኹታዊሬ ወጋፍ

ዋቢ ምንጭ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)