Jump to content

ሲኮሩስ

ከውክፔዲያ

ሲኮሩስእስፓንያ አፈ ታሪክ ዘንድ ከአባቱ አትላስ ኪቲም በኋላ በኢቤሪያ ላይ ንጉሥ ነበር። ስሙ ደግሞ ኦሩስ ይባል ነበር። ስሙን ለሴግሬ ወንዝ እንደ ሰጠ፣ እንዲሁም የአሄር መስራች እንደ ነበር ይጻፋል። ልጁ ሲካኑስ ተከተለው።

ቀዳሚው
አትላስ ኪቲም
የሂስፓኒያ ንጉሥ (አፈታሪክ) ተከታይ
ሲካኑስ