ሲ ኤን ኤን
Jump to navigation
Jump to search
ሲ. ኤን. ኤን. በአሜሪካ ሀገር ከጆርጂያ የሚገኝ ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው። በ1972 ዓም ተመሠረተ።
በአሜሪካ አገር 96 ሚሊዮን ቤተሠቦች ያህል ሊያዩት ይችላሉ። ሆኖም ተሰምጠው በየጊዜው የሚያዩት ከዚህ ቁጥር በጣም ይቀነሳሉ፣ ምናልባት ጥቂት ሚልዮን ብቻ ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |