Jump to content

ስምንት

ከውክፔዲያ

ስምንት በተራ አቆጣጠር ከሰባት የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፊደል ኤታ (በትንሹ «Η η») እንደ ተወሰደ ይታመናል።

ከሕንዳዊ ላሳናት 8 ምልክቶች ወደ ዘመናዊ «8» የደረሱ ለውጦች።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 8ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«ስምንት» ምልክት «VIII» (ወይም viij) ነበር።