ስፖርት ክለብ ኮሪንቺያንስ ፓውሊስታ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ስፖርት ክለብ ኮሪንቺያንስ ፓውሊስታ (ፖርቱጊዝኛ፦ Sport Club Corinthians Paulista) ባጭሩ ኮሪንቺያንስ ወይም ቲማው (ፖርቱጊዝኛ፦ Timão) በሳው ፓውሉብራዚል የሚገኝ የመድበለ ስፖርት ክለብ ነው።