ሶዶኛ

ከውክፔዲያ

ሶዶኛ ወይም ክስታኒኛኢትዮጵያ የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። በተለይ በሶዶ ወረዳክስታኔ / ሶዶ ጉራጌ ብሔር የሚነገር የጉራግኛ አይነት ንው።