በቅሎ

ከውክፔዲያ
?በቅሎ

የአያያዝ ደረጃ
ለማዳ
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ጐደሎ ጣት ሸሆኔ
አስተኔ: የፈረስ ክፍለመደብ Equidae
ወገን: የፈረስ አስተኔ Equus
ዝርያ: E. africanus asinus x E. ferus caballero

በቅሎ ኢትዮጵያና በአለም ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በቅሎ ከአህያ አባትና ከፈረስ እናት የተወለደ መካን ክልስ እንስሳ ነው።

አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የእንስሳው ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሠዎችን ፣ ቁሶችን ፣ እህሎችን እንዲሁም ሌሎች ነገሮችን እንዳስፈላጊነቱ ከቦታ ቦታ ለማጓጓዝ ይጠቅማል።