ባልካኖች

ከውክፔዲያ
ባልካኖች በመልክዓምድር ረገድ - በመስመር ውስጥ። «ባልካኖች አገራት» - ብርቱካን
የባልካኖች ልሳነ ምድር - ከአውሮጳ ሦስት ትልልቅ ልሳኖች ምሥራቃዊው ነው።

ባልካኖችአውሮፓ ደቡብ-ምሥራው የሚገኝ ትልቅ አውራጃ ነው። ስሙ ከባልካን ተራሮች ተወሰደ።

በመልክዓምድር ረገድ፣ ባልካኖች ማለት ከዳኑብ ወንዝና ከሳቫ ወንዝ ደቡብ እስከ ባህር ድረስ ማለት ነው።

በባህል ጥናት ረገድ፣ ግሪክ አገርቱርክ እንደ «ባልካኖች» አይቆጠሩም፣ ሮማኒያሰርቢያክሮኤሽያስሎቬኒያ በሙሉ «ባልካን አገራት» ይባላሉ።