ባፋ ባፋ
ባፋ ባፋ በ1974 እ.ኤ.አ. (1966 ዓም) በዶ/ር ጋሪ ሽርትስ የተፈጠረ ፊት ለፊት ትምህርት መስመሰል ጨዋታ ነው።[1][2][3] ይህ የመስመሰል ጨዋታ የባሕል ልዩነቶች ተጽእኖ በሰዎችም ሆነ በድርጅቶች ላይ እንዲያስተውሉ፣ ለተሳታፊዎቹም የባህል-ታሻጋሪ አስተዋይነታቸውን ለማሻሸል ተዘጋጅቷል። ተሳታፊዎቹም ሰዎች ሌላ ግብረገብ፣ ሌላ አደራረግ፣ እና ሌላ ችግር መፍታት መንገዶች ያሉዋቸውበት ባሕል በመጎበኘት፣ ከርሱም ጋር ለመወያየት በመሞከር፣ ተሳታፊዎቹ «የባሕል ድንጋጤ» ይለመዳሉ። ሦስት አይነቶች አሉት፣ አንዱ ለሁለተኛ ደረጃ፣ አንዱ ለቸሮታዎች፣ አንዱ ለዩኒቨርሲቴዎች ይገኛሉ፣[4] እንዲሁም ለአንደኛ ደረጃ ተማሮች «ራፋ ራፋ» የተባለው አይነት አለ፣[5] ከነዚህም ጋር ለድርጅቶችም ሆነ ለመንግሥት ቢሮዎች የባለሙያ አይነት አለ።[6]
በ1971 እ.ኤ.አ. አካባቢ፣ የአሜሪካ መርከብ ኃይል በውጫገር ወደቦች ሲሰነበቱ ስለ አደራረጋቸው በተለይም በጃፓንና በግሪክ አገር ውስጥ፣ አሳሳቢ ትኩረት ይዞ ነበር። ከአሜሪካና ከጓደኞችዋ መካከል የነበሩት መልካም ግኙነቶች ላይ ጥላ የሚጥሉትን ድርጊቶች ለማስወገድ ወሰኑ። የባሕር ኃይል ሥራተኞች ምርመራና ልማት ማዕከል ተቋም ወደ ጋሪ ሺርትስ ቀርቦ እኚህ ድርጊቶች የተከሠቱባቸው ባሕሎች በተሻለ እንዲያስተውሉ የባሕር ኃይል ሠራተኞችን የሚያስተምር መስመስል በመፍጠር እርዳታውን ጠየቁ።[7] ከዚህ ቀድሞ የባሕር ኃይል ስለ ግሪክ ባሕል የሚገልጹ ጽሑፎች ፈጥረው ነበር። ስለዚህ ጉዳዩ የመረጃ ጉድለት ሳይሆን ተግባራዊ በማድረጉ ላይ ይነሣ ነበር።
በሺርትስ አስተያየት ሰዎችን ማስተማሩ መልሱ በከፊል ብቻ ነበረ። በተረፈ የባሕል ባሕርይ እራሱን እና ልዩነቶቹ በሰው ልጅ መወያየት ላይ ምን ያሕል ተጽእኖ እንዳላቸው እንዲያስተውሉ አስፈላጊ ነበር። በመላምቱ ዘንድ ይህ መልመጃ በማናቸውም ባህል ውስጥ በተደማጭነት እንዲወያዩ ባፋጣኝ ለመማር ያንቀስቅሳቸው ነበር። ውጤቱም መስመስሉ ጨዋታ «ባፋ ባፋ» ሆነ፤ በመጀመርያውም የመልመጃ መጽሐፍ፣ አስቂኝ ዝራፍ፣ እና የቋንቋ ካሠቶች ተሠሩለት። ይህ መጀመርያው ባሕል-አሻጋሪ መስመስል ነበር፤ በአጠቃላይ በ1974 እ.ኤ.አ. በተገኘ ጊዜ፣ በመላ ዘርፉ ከሁሉ ጥቅም ያገኘና የታወቀ ሆነ።
በጽንሰ ሃሣቡ ሠልጣኞቹ በሁለት ሁለት ልዩነቶች የበዙባቸው ባህሎች (አልፋ እና ቤታ ተብለው) አባላት ሆነው ተከፈሉ። እያንዳንዱ ስብሰባ ቀላል የሆኑ ጥቃቅን ደንቦች ይማር ነበር። አንዱ የጋራ፣ ዝንባሌው ወደ ሕዝቡ የሆነ፣ የሚነካ ባሕል ሲሆን፣ ሌላው በሌላ እንጀራ ቋንቋ የግለሠብ መብትና ዝንባሌው ወደ ተግባር የሆነ ባህል ነው። ከተደረጁ በኋላ አንዳንድ ሰዎች ወደ ሌላው ስብሰባ ኮንታክት አድርገው ጉብኝት ያድርጉ ነበር። የሁለቱ ባሕሎች አባላት ሲወያዩ፣ የሚያስተምረን ነጥብ «በኛ ባሕል ለኛ ትንግርት፣ እብድ፣ ተቃራኒ ወይም ጥቃቅን የመሠለን፣ በሌላው ባሕል ግን እነዚህ ትክክለኛ እና ትልቅ ቁም ነገሮች ሊመስሉ ይችላሉ» ይባላል። (Shirts, 1995). ሌሎችም መስመስሎች በዘርፉ ውስጥ ቢፈጠሩም፣ ሁላቸው ለዚሕኛው ባለዕዳ ሆነዋል፤ ለባሕል-ተሻጋሪ ጨዋታዎች አራያ ያቀረበው ክላሲክ ተብሏል።"[8]
ባፋ ባፋ ተለዋዋጭ ነው፣[9] በጣም ብዙ ኹኔታዎች ውስጥ ጥቅም አገኝቷል። በዚህም ውስጥ ወይም ስለ መልክዓምድራዊ አቀማመጣቸው፣ ስለ ፖለቲካዊ እምነታቸው፣ ስለ ዘራቸው፣ ወይም ስለ ድርጅታዊ መዋቅራቸው፣ ወዘተ. የተነሡ ልዩነቶች ይገኛሉ። ለምሳሌም፦
- ስለ ልዩነቶችና ስለ ማካተት መግለጽ (እነዚህ ቃሎች ለግብረሰዶማውያን ትምህርት ብዕር ስሞች ናቸው)[10][11]
- የባሕል ጥናት ክፍሎች።[12]
- የማስተዳደር መልመጃ[13]
- ሰዎች ወደ ሌሎች ባሕሎች ለማስለመድ (የሰላም ጓድ፣[14] ሰባኪዎችም፣ ሚነታሪዎችም[15][16]).
- የሕክምና ባለሙዮች[17] እና አስተማሮች።
- የዝንባሌ መልመጃ (ለተማሪ[18] እና ለመምህሮች
- ^ Dukes, Richard L.; Fowler, Sandra M.; Dekoven, Bernie (October 2011). "R. Garry Shirts Simulation Gaming Exemplar". Simulation & Gaming 42 (5): 545–570. doi:10.1177/1046878111424335. http://sag.sagepub.com/content/42/5/545.short.
- ^ "Garry Shirts - A Life Created".
- ^ Gonzalez, Blanca (May 16, 2011). "Educational psychologist was pioneer in simulation training". The San Diego Union-Tribune. http://www.utsandiego.com/news/2011/may/16/educational-psychologist-was-pioneer-in/ በApril 30, 2015 የተቃኘ.
- ^ "BaFa' BaFa' - Culture/Diversity for Schools & Charities". በJune 24, 2015 የተወሰደ.
- ^ "Rafa' Rafa' - Cultural Diversity Game". በJune 24, 2015 የተወሰደ.
- ^ "Professional BaFa' BaFa' - A Cross Culture/Diversity Simulation".
- ^ "In-Country Experience: Navy Personnel Stationed in Greece.". Archived from the original on June 20, 2015. በApril 30, 2015 የተወሰደ.
- ^ Bennett Dan Landis, ed (2004). Handbook of intercultural training (3rd ed.). Thousand Oaks, Calif.: Sage Publications. p. 20. ISBN 9780761923329. http://www.sagepub.com/refbooks/Book226202 በApril 30, 2015 የተቃኘ.
- ^ Bennett Dan Landis, ed (2004). Handbook of intercultural training (3rd ed.). Thousand Oaks, Calif.: Sage Publications. pp. 62–63. ISBN 9780761923329. http://www.sagepub.com/refbooks/Book226202 በApril 30, 2015 የተቃኘ.
- ^ "BaFa' BaFa' Train The Trainer: When Used For Diversity". Indiana State University office of Diversity. Archived from the original on April 12, 2015. በApril 30, 2015 የተወሰደ.
- ^ "Using Exercises and Simulations to Engage Students". University of Wisconsin, Whitewater. Archived from the original on February 26, 2015. በApril 30, 2015 የተወሰደ.
- ^ "Lesson Plan for NYU Intro to Sociology". በApril 30, 2015 የተወሰደ.
- ^ "Using an Experiential Simulation to Build Cross Cultural Understanding: a Qualitative Study of Graduate Students". Curtin University of Technology, Graduate School of Business. በApril 30, 2015 የተወሰደ.
- ^ Sauer, Janet; Sauer, Chris (2010). "Challenging Pre-service Teachers’ Understanding of the Intersection of Disability and Cultural Diversity". Journal of Praxis in Multicultural Education 5 (1): 23–35. Archived from the original on March 4, 2016. https://web.archive.org/web/20160304201119/http://www.uccs.edu/Documents/coe/people/faculty/sauerj/ChallengingTeachersUnderstanding.pdf በApril 30, 2015 የተቃኘ.
- ^ "The Cross-cultural Interaction Inventory: Development of Overseas Criterion Measures and Items That Differentiate Between Successful and Unsuccessful Adjusters". Navy Personnel Research and Development Center. በApril 30, 2015 የተወሰደ.
- ^ "Cultural Training for Military Personne l- Revisiting the Vietnam Era". በApril 30, 2015 የተወሰደ.
- ^ "Nursing Students' Perceptions of a Simulation Game to Promote Cultural Sensitivity" (2009). Archived from the original on March 5, 2016. በMay 1, 2015 የተወሰደ.
- ^ "Diversity Dimension Report". በMay 1, 2015 የተወሰደ.