ቦርከና ወንዝ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ቦርከና ወንዝኢትዮጵያወሎ ክፍለ ሀገር በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የሚገኝ ታዋቂ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ የሚገብረው ለአዋሽ ወንዝ ነው።

ከኩታበር ከተማ ነው የሚጀምረው።

የቦርከና ወንዝ ከሰሜን ወደ ደቡባዊ አቅጣጫ ደሴን፣ኮምቦልቻን፥ሀርቡንናከሚሴን እየሰነጠቀ በመፍሰስ ከሚሴ ከተማን ጥቂት እንዳለፈ ወደ ምስራቅ አቅጣጫ ፊቱን በማዞር ቁልቁል ወደ አፋር ምድር ይንደረደራል ።